ግብር

የ00:24, 25 ማርች 2024 ዕትም (ከ71.246.146.134 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ግብር በግብር ከፋዩ ማህበረሰብ ላይ የሚጣል እና በመንግስት ወይም ወእኩያ የግብር ሰብሳቢ ባለስልጣናት የሚሰበሰብ ክፍያ ነው። ይህም በማይከፍሉ ግለሰቦች ወይም ተቋማት ላይ ቅጣት ያስከትላል።