መተግበሪያን ያስተርጉሙት

አዲስ! ለመተርጎም መታ ያድርጉ

አሁን Google ትርጉም በማንኛውም መተግበሪያ ውስጥ ይሰራል።

ከዓለም ጋር ይነጋገሩ

የቋንቋ ገደቦችን ተሻግረው ከሰዎች፣ ቦታዎች እና ባህል ጋር ይገናኙ።

ከሰዎች ጋር ይገናኙ
የተንቀሳቃሽ ስልክ ማያ ገጽ ጥላ

ሁልጊዜም ከእርስዎ ጋር

የእርስዎ የግል አስተርጓሚ

የትርጉም መተግበሪያው የግልዎን አስተርጓሚ በኪስዎ ውስጥ እንደመያዝ ማለት ነው።

የእርስዎ የግል አስተርጓሚ
ከመስመር ውጭ ይተርጉሙ

በይነመረብ የለም? ችግር የለውም። በከመስመር ውጭ ሁነታ አማካኝነት ስልክዎ መገናኘትም አያስፈልገውም።

ከመስመር ውጭ ይተርጉሙ
የዓለም ካርታ የዓለም ካርታ
የGoogle ትርጉም መተግበሪያ

ትርጉም በረዥም ፅሁፍ፣ ለማንበብ አስቸጋሪ በሆኑ እና እንዲያውም በተሰቀሉ ሰነዶች ላይ ሁሉ ሊያግዝ ይችላል።

የGoogle ትርጉም መተግበሪያ

ይናገሩ፣ ፎቶ ያንሱ፣ ይፃፉ ወይም ይተይቡ።
የእርስዎ ምርጫ

  • ሌላ ቋንቋ ከሚናገር የሆነ ሰው ጋር ይነጋገሩ።

    በGoogle ትርጉም ይናገሩ
  • ለምልክቶች፣ ምናሌዎች፣ ወዘተ. በቀላሉ ካሜራዎን በእሱ ላይ ይጠቁሙበትና ፈጣን ትርጉም ያግኙ። የበይነመረብ ግንኙነት እንኳን አያስፈልገዎትም።

    በGoogle ትርጉም ይጻፉ
  • በቁልፍ ሰሌዳዎ የማይደገፉ ቁምፊዎችን እና ቃሎችን በቀላሉ በእጅዎ ይፃፉ።

    በGoogle ትርጉም ይተይቡ
  • በቀላሉ ለመተርጎም የሚፈልጓቸውን ቃሎች ይተይቡ።

    በGoogle ትርጉም ይተይቡ